በቀላሉ እንደዚህ ልግለፀው!
ድሮ ድሮ ጨረታ በአዋጅ ነበር የሚነገረው
…… ከዛ ጋዜጣ መጣ
…….ከዛ ዌብሳይት መጣ
…….ከዛ የኛ ሶፍትዌር
ይህንን ሶፍትዌር ለመስራት ከ1 አመት በላይ ተጠበንበታል። ለምን???
ድሮ ድሮ የሶፍትዌር ጨረታ ለመከታተል የተለያዩ ዌብሳይቶች ተመዝግቤ ነበረ
ለጓደኛዬ ደሞ ዘይት እከታተል ነበረ
ግን የማይመለክተኝ ጨረታ ሲሞላብኝ እና የሚመለከተኝ ጨረታ ሲያመልጠኝ ይህንን ሶፍትዌር ለመስራት ወሰንኩ።
ለምሳሌ ዘይት ለመከታተል ፉድ ስታፍ በሙሉ ይዘንብብኛል
በዛ ላይ የተደገሙትን ጨረታዎች ብቻ ነው መከታተል የምፈልገው ……የማሸነፍ እድሌ ስለሚሰፋ
ለዛም ነው ይህን ማደን ራስ ምታት እንደሆነ ስለማውቅና አማራጮች ውስን በመሆናቸው ነው ይሄን ዌብሳይት ለመሰሎቼ ለማበርከት የወሰንኩት