ሁለተኛ!
በየቀኑ ያን ሁሉ ገጽ ማገላበጥስ፣ ራሱን የቻለ ድካምና አሰልቺነት አለው! ያን ሁሉ ጊዜ ማባከን ራሱ ኃጢያት አይሆንም ወይ?
ደሞ ቢመጣልህ አንድ ጋዜጣ ነው፣ ከአዲስ ዘመን አያልፍም! ግን ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ጨረታ የሚወጣው አዲስ ዘመን ላይ ብቻ አይደለም!
እሺ እሱን ራሱ በትክክል ቢያመጡልህስ? ምናለበት? ጭራሽ ያለምጡብሃል።
ቢዝነስህ ላይ ሲሪየስ ከሆንክ እና አንድም ጨረታ እንዳያመልጥህ ከፈለግክ 12 ጋዜጣ መከታተል አለብህ እና ከ 100 በላይ ዌብሳይቶችን መከታተል አለብህ! ምክንያቱም አንድ ጨረታ አለ ህይወትህን የሚቀይረው! ጌምቼንጀር ይሉታል ፈረንጆች
የትኛዋ ጨረታ ህይወትህን እንደምትቀይረው አታውቅም
እሷ ጨረታ በፍፁም ልታመልጥህ አይገባም
እኛጋ ተመዝግበህ ጠብቃት፣ መጥታ ትላተማለች ከአባቷጋ !!!