Never Miss A Business Opportunity
ገራሚ የጨረታ ሶፍትዌር! ጨረታው ራሱ ይከታተሎታል...
ጨረታዎን በየቀኑ በቴሌግራም በቀላሉ ያግኙ
ኮንስትራክሽን, መኪና, ቤት, ስቴሽነሪ, ኮንሰልታንሲ, እና ሌሎችም!
በምን እንለያለን?
ከሁሉም ጋዜጣዎች
በማንኛውም ስልክ
ቀላል ሰርች
በየቀኑ ቴለግራም መልክት
ዋጋችን ተመጣጣኝ
Introducing DireTenders
ድሬቴንደርስን እናስተዋውቅዎ!
ድሬተንደርስ ላይ ደንበኛ ሲሆኑ ሶፍትዌራችን በየቀኑ በቴሌግራም የፈለጉትን ያህል አለርት! አንድም ጨረታ ሳያመልጥዎ! በቅናሽ ዋጋ መረጃ ያገኛሉ
ሁለተኛ ጨረታ ያመልጠኛል ብለው ሃሳብ አይገባዎትም!
ጨረታ ለመከታተል ሰው መመደብም አያስፈልግህም ምክንያቱም ጨረታው ራሱ እግር እግርህን ስለሚከታተልህ
ከአሁን በኋላ ምንም ሃሳብ አይግባዎ! የሚፈልጉት ጨረታ ራሱ ይከታተሎታል! ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም!
ከነዚህ ሁሉ ጋዜጣዎች እና ዌብሳይቶች ጨረታ እናስነብባለን
አዲስ ዘመን
Ethiopia Herald
The Daily Monitor
Reporter
Fortune
Capital
The Reporter
አዲስ አድማስ
አዲስ ልሳን
አዲስ ማለዳ
Kallacha Oromiyaa
Barriisaa
በኩር
የደቡብ ንጋት
መልክተ ድሬ
ድሬ ጋዜጣ
መቃልሕ ትግራይ
ሀረሪ ነጋሪ ጋዜጣ
ከ100+ ዌብሳይቶች... UN websites, NGOs, ኢምባሲዎች፣ ባንኮች፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ኢትዮጵያ አየርመንገድ... ወዘተ
ዋጋው ስንት ይሆን ብለው እያሰቡ ይሆናል
3 አይነት ዋጋ አለን. ዋጋችንን ለማየት እዚህ ታች ያለውን ገፅ ላይ ይሂዱና የሚመቾትን ዋጋ ይምረጡ
ሶስቱም ዋጋዎችን ርካሽ ናቸው፣ ከታች ካሉት መመዘኛዎች ካዩት
ለጋዜጣ የሚያወጡትን ወጪ ሲያስቡት (ከ 40 ሺህ እስከ 500 ሺህ እንደሚደርስ አይተናል!)
አንድም ጨረታ እንደማያመልጥዎ እርገጠኛ መሆንዎን ሲያውቁ
የሚባክነውን ጉልበት ሲያስቡ
እና ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ የድሬቴንደርስ ቤተሰብ ይሁኑ!
30-DAY MONEY BACK GUARANTEE
ድሬቴንደርስን ለ30 ሙሉ ቀናት ይሞክሩት. ጊዜዎን ገንዘብዎን ጉልበትዎን ይቆጥቡበት. ግን በዚህ 30 ቀን ጊዜ ውስጥ በምንም አይነት ምክንያት ይሁን ካልተመቾት ወይም እንደጠበቁት ካልሆነና የከፈሉት ብር እንዲመለስልዎ ቢፈልጉ, ኢሜይል ይላኩልን። ምንም የፖሊስ ጥያቄ ሳናበዛ ሙሉ ብሩን እንመልሳለን!
ደንበኞቻችትን ስለኛ ምን ይላሉ?
PRICE
Hobbyist
- Unlimited Categories
- Unlimited Alerts
- All Features
- 24h Support
Startup
- Unlimited Categories
- Unlimited Alerts
- All Features
- 24h Support
Enterprise
- Unlimited Categories
- Unlimited Alerts
- All Features
- 24h Support
Share this:
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Telegram (Opens in new window)
- Click to share on WhatsApp (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on Pocket (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)