ገራሚ የጨረታ ሶፍትዌር! ጨረታው ራሱ ይከታተሎታል...

ኮንስትራክሽን, መኪና, ቤት, ስቴሽነሪ, ኮንሰልታንሲ, እና ሌሎችም!

ጋዘጣ ማገላበጥ ቀርቷል

ጨረታ እንዲከታተላቸው ለሚፈልጉ ቢዚ ቢዝነስማኖች

በኛና በለሎች መካከል ያለው ልዩነት ሌሎችጋ ‘ጨረታ መከታተል’ ነው የሚባለው እኛጋ ጨረታው ራሱ ነው የሚከታትሎት!

ጋዜጣ ማገላበጡን, መፈለጉን, ጥግረራውን ለኛ ተዉት … የትም ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ቦታ በስልክዎ ጨረታው እንዲደርሶት እናረጋለን።

And, if you can’t explain those benefits better than your competition, you’ll likely get crushed.

Which is why I believe that effective sales copy–copy that gets people to take action–is key to building a succcesful business.

However, there’s a big problem …

ጨረታ ማግኘት ቀላል አይደለም፤ በርግጥ በጣም ይከብዳል

እስከ ዛሬ ሁለት አማራጭ ብቻ ነው የነበረው

በጋዜጣ መከታተል ወይ ጨረታ የሚከታተል ሰው መቅጠር (ጋዜጣ አገላብጦ የሚከታተል)

በሰው በሰው መስማት

Until now, we’ve really only had 2 straightforward options for getting sales copy:

First, learning to write effective sales copy is far from easy. The greatest copywriters in the world have devoted their entire lives–hundreds of thousands of hours–crafting that very skill.

If you don’t have the time OR the motivation to learn how to write amazing sales copy, or you just aren’t confident you could ever be good at it … then, of course, you have the option of hiring a copywriter.

ግን ጋዜጣ መከታተል ደሞ ራሱን የቻለ

ራስ ምታት

አለው...

አይነፋም!

SO, WHERE DOES THAT LEAVE YOU?

It leaves you wasting time and money on a copywriter who could FAIL you, making you more frustrated and even worse off than when you began.

…and probably wishing you knew how to do it all yourself.

Now, on the flipside, you could purchase all sorts of books and courses from the copywriting greats … and there are plenty of really great ones out there to choose from.

BUT… WITH THAT,

አንደኛ, ጋዜጣ ውድ ነው. አዲስ ዘመን ብቻ በቀን 15 ብር ነው። በአመት ደግሞ 5475 ብር ነው። ሄራልድም እንደዛው ነው። ምናለፋዎት ብቻ የምናትማቸው ጋዜጣዎች በአመት ወደ 40000 ብር ገደማ ይጠጋሉ! እሱንም ትራንስፖርት ሳንጨምር ነው። ለምሳሌ ድሬደዋ ያለ ሰው የደቡብ ክልል ጋዜጣ  በየሳምንቱ ለማግኘት በየሳምንቱ በፖስታ ማስላክ አለበት። እሱንም ጓደኛ ወይ ዘመድ ካለው… ልፋቱን ብቻ ሳይሆን ወጪውንም ያስቡት። በርግጥም እኛ የምንሰጥዎትን አገልግሎት ለማግኘት ያለማጋነን በትንሹ ከ 500000 ብር በላይ በአመት ያወጣሉ

ሁለተኛ!

በየቀኑ ያን ሁሉ ገጽ ማገላበጥስ፣  ራሱን የቻለ ድካምና አሰልቺነት አለው! ያን ሁሉ ጊዜ ማባከን ራሱ ኃጢያት አይሆንም ወይ?

ደሞ ቢመጣልህ አንድ ጋዜጣ ነው፣ ከአዲስ ዘመን አያልፍም! ግን ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ጨረታ የሚወጣው አዲስ ዘመን ላይ ብቻ አይደለም!

እሺ እሱን ራሱ በትክክል ቢያመጡልህስ? ምናለበት? ጭራሽ ያለምጡብሃል። 

ቢዝነስህ ላይ ሲሪየስ ከሆንክ እና አንድም ጨረታ እንዳያመልጥህ ከፈለግክ 12 ጋዜጣ መከታተል አለብህ እና ከ 100 በላይ ዌብሳይቶችን መከታተል አለብህ! ምክንያቱም አንድ ጨረታ አለ ህይወትህን የሚቀይረው! ጌምቼንጀር ይሉታል ፈረንጆች

የትኛዋ ጨረታ ህይወትህን እንደምትቀይረው አታውቅም

እሷ ጨረታ በፍፁም ልታመልጥህ አይገባም

እኛጋ ተመዝግበህ ጠብቃት፣ መጥታ ትላተማለች ከአባቷጋ !!!

ሶስተኛ!

የምትፈልገውን ጨረታ ጋዜጣ ላይ  ብታገኘውስ? ምንድነው ምታረገው?

ቀደህ እሱን ቦታ ታወጣለህ ወይስ ፎቶ ታነሳዋለህ ወይ? እንዴት ታስታውሰዋለህ የት እንደነበረ?

አቦ ተወን አቦ! ዶካ ነው የምትሆነው አልነግርህም?

እርግጥ ነው ይህኛው ዘዴ ጊዜና ገንዘብን ቆጣቢ አይደለም። ድሞ ቀርቷል!

ማነኝ እኔ?

እና እንዴት ላውቅ

እችላለሁ ?

ሰላም ሰላም,

አይዳ ኤልያስ እባላለሁ,  

ጨረታ መከታተል ከጀምርኩ  ሰንበትበት ብያለሁ … እናም ጨረታ መከታተል እንዴት አድካሚ እንደሆነ አውቃለሁ ቅድም የነገርኳችሁ ችግሮች በሙሉ ደርሶብኛል!

ለዛም ነው ጨረታዎች ራሳቸው እንዲከታተሉኝ የወሰንኩት!

ለዛም ነው ራስ ምታት እንደሆነ ስለማውቅና አማራጮች ውስን በመሆናቸው ነው ይሄን ዌብሳይት ለመሰሎቼ ለማበርከት የወሰንኩት know what a pain the whole copywriting thing is for entrepreneurs … you want great sales copy but irritatingly enough, your options are limited and come with plenty of drawbacks.

ያንን ለመስራት 1 አመት ሙሉ ዌብሳይት መስራት መማር ነበረብኝTo get around that, I taught myself copywriting … which is how I know that while it isn’t impossible to do, it’s not easy.

At a minimum, it takes loads of money … or tons of time … and lots of trial-and-error.

Take me, for example. I had to spend tens of thousands of dollars on books and courses from world-class copywriters.

And it wasn’t enough for me to just review their teachings. I also had to painstakingly commit what I was learning to memory … to practice and practice and practice some more until copywriting became natural to me.

Of course, that also meant putting up with LOTS of trial-and-error . I might spend weeks creating a sales page , only to drive traffic to it and discover it was a HUGE FAIL because people weren’t buying anything from it.

በየቀኑ ጋዜጣ ማገላበጥ እሰበው: ( ያን ሁሉ ገፆች አገላብጬ መጨረሻ ላይ የገባኝ ነገር, ያጠፋሁት ጥፋት ውድ ስህተት መሆኑ ብቻ አይደለም,

…..የሚቆጨኝ የባከነው ጊዜና የተበዘበዝኩት ጉልበት…

After all, life doesn’t exactly stop and wait while you learn how to write sales copy … for example, when I was trying to become a good copywriter, not only was I running my own business (and managing the millions of small details that entails), but I was also trying to make sure I spent enough time with my wife and kids.

However, the news isn’t all grim …

After investing tons of my own time and money, my ambition did ultimately pay off… over a decade later.

By then, I’d FINALLY gotten good at copywriting and with that skillset, I’ve been fortunate to have been able to build 7 different multi-million dollar online businesses in all sorts of markets. I’ve sold everything from eBooks to informational video courses, to physical products like supplements and skin care, to SaaS (software as a service).

Which is how I know that great copywriting is the foundation of any successful business.

However, until now, it wasn’t easy (or time efficient) to get great sales copy.

And that’s why I’m SO excited to tell you about a copywriting solution I created that’s infinitely easier, faster, and cheaper than hiring a copywriter or learning to write sales copy yourself!

INTRODUCING

ድሬቴንደርስ

Automatic Script is professional copywriting software that automates the process of creating your sales messages.

You’ll never stare at a blank canvas, wondering what to write, again!

The beauty of Automatic Script is that it automates the process of writing effective sales copy that ordinarily, could cost you thousands of dollars, tons of time, and lots of trial-and-error to obtain. No more staring at a blank page, wondering what to write!

እናም ከድሬቴንደርስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ጨረታዎችን ዘና ብለው ያገኛሉ … ያለ ጊዜና ጉልበት እና ገንዘብ ብክነት! መረብ ዘርግቶ አሳ እንደ ማጥመድ ይቁጠሩት

ከአሁን በኋላ ምንም ሃሳብ አይግባዎ! የሚፈልጉት ጨረታ ራሱ ይከታተሎታል! ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም!

ከነዚህ ሁሉ ጋዜጣዎች እና ዌብሳይቶች ጨረታ እናስነብባለን

 

አዲስ ዘመን

Ethiopia Herald

The Daily Monitor

Reporter

Fortune

Capital

The Reporter

Kallacha Oromiyaa

በኩር

የደቡብ ንጋት

መልክተ ድሬ

መቃልሕ ትግራይ

አዲስ ልሳን

አዲስ አድማስ

ከ100+ ዌብሳይቶች... UN websites, NGOs, ኢምባሲዎች፣ ባንኮች፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ኢትዮጵያ አየርመንገድ... ወዘተ

በፈለጉት አይነት ዘርፍ ቢሰማሩም፣

ድሬቴንደርስ ውስጥ ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ መላ አይጠፋም!

  • ማንኛውም ዘርፍ
  • ማንኛውም ክልል
  • ማንኛውም ዕቃ ወይም አገልግሎት
  • It doesn’t even matter if you’re just giving something away for free …

አስተማማኝ እና የተሟላ የጨረታ መረጃ ለማግኘት , ድሬቴንደርስ መላ ነው!

በዛ ላይ, ድሬቴንደርስ መጠቀም በጣም ቀላል ነው. እንደዚ ነው የሚሰራው

ተመዝግበህ ከገባህ በኋላ አለርት ትሞላለህ። በፈልግከው ዘርፎች፣ እና በመረጥካቸው ክልሎች ወይም ዞኖች አለርትህን ትጥዳለህ

ከዛ በየቀኑ በቴሌግራምህ ያሳውቀሃል

ጨረታው የምትፈልገው ከሆነ ቡክማርክ ታደርገዋለህ

ሌላ ቀን ለማየት ቡክማርክ ላይ ማየት ነው

AND THAT'S IT! አለቀ

እንደዚህ ቀላል ነው

አሁን ተግባባን?

እንደዚህ አይነት ምቹ ሶፍትዌር ለመስራት በርግጥ ብዙ ብር ኢንቨስት አርገናል፣ ብዙ ጊዜ ፈጅተናል አሁን ደሞ ለናንተ አቅርበናል

እና አሁን እንደማየው ከሆነ 3 አማራጮች አሉህ ማለት ነው …

ከ 5,000 ብር እስከ 40,000 ብር እያወጡ ጋዜጣ መከታተል

በሰው በሰው ወሬ መስማት

ወይም ድሬቴንደርስ ተመዝግቦ መረብ ዘርግቶ አሳ መጠበቅ

ዋጋው ስንት ይሆን ብለው እያሰቡ ይሆናል

3 አይነት ዋጋ አለን. ዋጋችንን ለማየት እዚህ ታች ያለውን ገፅ ላይ ይሂዱና የሚመቾትን ዋጋ ይምረጡ

ሶስቱም ዋጋዎችን ርካሽ ናቸው፣ ከታች ካሉት መመዘኛዎች ካዩት

ለጋዜጣ የሚያወጡትን ወጪ ሲያስቡት (ከ 40 ሺህ እስከ 500 ሺህ እንደሚደርስ አይተናል!)

አንድም ጨረታ እንደማያመልጥዎ እርገጠኛ መሆንዎን ሲያውቁ

የሚባክነውን ጉልበት ሲያስቡ

እና ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ የድሬቴንደርስ ቤተሰብ ይሁኑ!

30-DAY MONEY BACK GUARANTEE

ድሬቴንደርስን ለ30 ሙሉ ቀናት ይሞክሩት. ጊዜዎን ገንዘብዎን ጉልበትዎን ይቆጥቡበት. ግን በዚህ 30 ቀን ጊዜ ውስጥ በምንም አይነት ምክንያት ይሁን ካልተመቾት ወይም እንደጠበቁት ካልሆነና የከፈሉት ብር እንዲመለስልዎ ቢፈልጉ, ኢሜይል ይላኩልን። ምንም የፖሊስ ጥያቄ ሳናበዛ ሙሉ ብሩን እንመልሳለን!

DireTenders.com 2019

Share this: