ኢስት ጌት ትራንስፖርት እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ቶዮታ ሲንግል ጋቢና አውቶሞቢል ተሽከርካሪ፣ የቢሮ መገልገያ ወንበርና ጠረጳዛዎች፣ የብረትና እንጨት ሼልፎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ካዝና፣ የማባዣ ማሽን፣ የብረት ፋይሊንግ ካቢኔቶች፣ የውሀ ማጣሪያ፣ የከባድና አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የሞተር ዘይት መያዣ ጀሪካኖች እና ቁርጥራጭ አሉሚኒየም ብረቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል15 Comments