Addis Zemen (Mar 20, 2025)

 የኦዲት ስራ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የልብ ማኅበር በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ መሠረት ኢትዮጵያ ማህበር መስከረም 05/2014 በሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 የተመዘገበ ህጋዊ ሰውነት ያለው ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው።

ማህበራችን 2016 .. በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶችም፡-

  • የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • በሙያው ብቃትና ሕጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
  • የዘመኑን ግብር ከፍለው 2017 .. በጀት አመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
  • የኦዲቲንግ የስራ ልምድ ያላቸው።
  • የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው
  • የታክስ መለያ ቁጥር /Tin Number ያላቸው መሆን አለባቸው።
  • ስራውን ቢሮአችን ድረስ መጥተው መስራት የሚችሉ
  • የሶስት አመት ዋጋቸውን አቅደው ለማሸነፍ የሚመጡ

ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ግዥ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጅምሮ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የሙያ ደረጃችሁንና ሕጋዊነታችሁን የሚገልጹ ማስረጃዎች በማያያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለከቱ እናስታውቃለን።

አድራሻ ዋናው ፖስታ ቤት ድል በትግል ህንጻ

ስልክ ቁጥር፡ 0967585657

የኢትዮጵያ ማኅበር