Yedebub Nigat (Feb 15, 2025)

የጨረታ ማስታወቂያ 1

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ

  • የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና ፈርኒቸር ወንበሮችን እና መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • የቫት ተመዝጋቢ ሆነው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና 2017 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ለመስሪያ ቤቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል እያንዳንዱን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ፎቶ ኮፒ 1 እያንዳንዳቸውን በማሸግና ጠቅላላውን በአንድ ፖስታ ጋር በሰም በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በመ/ቤቱ ስም 10,000 (አስር ሺህ) ብር ለእያንዳንዱ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታተይ 05 ቀናት በኋላ 6ኛው ቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  • አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ድርጅቱ ያሸነፈበትን እቃዎችን የማስጫኛ እና የማውረጃ ወጪ እንዲሁም የትራንስፖርት በራሱ ወጪ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር 046 556 0281ላይ መደወል ይችላሉ፡፡

አድራሻ ሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል