
Nib Insurance Company S.C.
ሪፖርተር
(Feb 05, 2025)
የሽያጭ ወኪልነት ሥራ ማስታወቂያ | ||
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሰረት የሽያጭ ወኪሎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል። | ||
ተ.ቁ | የሥራ ዓይነት | ተፈላጊ መረጃዎችና መስፈርቶች |
1. | በጠቅላላ የመድን ዘርፍ (ህይወት–ነክ ያልሆነ) እና ሕይወት ነክ በሆነ በኮሚሽን ክፍያ የሚሰራ የሽያጭ ወኪል፤ |
|
ማሳሰቢያ፡
ከላይ የተጠቀሱትን ተፈላጊ መረጃዎችን እና መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) ዋና መ/ቤት ቦሌ ደንበል ሲቲ ሴንተር 8ኛ ፎቅ በሪሰርችና ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት መምሪያ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 5 548 705 መደውል ይችላሉ።