
Sodo Woreda Finance Office
አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)
ጨረታ የማስታወቂያ
ቁጥር 06/2017
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ትራንስፖርት መንገድ ልማት ጽ/ቤት
- በሎት 1. ከሱ ዙሪያ ውድገት ገፈርሳ,
- ሎት 2. ከሶሎቄ –ኤጀርሳ
- ሎት 3. ከጊሚሴ –ፍርሺ
- ሎት 4. ከአማውቴግፍትጌ ካራ ባሉት የዩራፕ መንገዶች ላይ ገረጋንቲ /ጠጠር/ አቅርቦት ስራ የአቅርቦት ፈቃድ ባላቸው አቅራቢዎች
- ሎት 5. የግሬደር ጎማ እና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በየዘርፉ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመክፈሉ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡
- ቲን ነምበር ያለው፣ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው፣
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- ጨረታው የሚቆየው ከ28/5/2017 ዓ.ም እስከ 12/6/2017 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በሁለት ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ በመሙላት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ 4 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ12/6/2017 ዓ.ም ከሎት 1–4 ከቀኑ 8፡30 ታሽጐ በ9፡00 ይከፈታል፡፡ ሎት 5. 9፡00 ታሽጎ በ9፡30 ሶ/ወ/ፋ/ል/ጽ/ቤት የግ/ክ/ን/ ስ/ሥ ሂደት ቢሮ ቁ 4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ከሎት 4 ለእያንዳንዱ 20,000/ሀያ ሺህ/ ለሎት 5 15000/አስራ አምስት ሺህ/ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈፅም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
- ተጫራቾች የስራው ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ ወፋ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ብር 200/ሁለት መቶ/ ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ ሀሰተኛ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ውጪ ተደርጎ በህግ ተጠያቂ ይደረጋል፡፡
- ከሎት1– 4 ለተመለከቱት አቅርቦቶች አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው ከሁለት ሳይት መብለጥ የለበትም ::
ለበለጠ መረጃ ፡– 046 883 0128
በማ/ኢ/ከ/መ/ምስራቅ ጉራጌ ዞን
የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (ቡኢ)