
Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 5 Health Post
አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የአልትራሳውንድ ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ኮንትራት ቅጥር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡–
የተወዳዳሪ ድርጅቱ ስም…… አድራሻ… ክፍለ ከተማ…… ወረዳ……… የቤት ቁጥር ……
ስልክ ቁጥር ……….
ተ.ቁ | የዕቃው አይነት | መለኪያ | ብዛት | የአንዱ ዋጋ ከቫት ጋር | ጠቅላላ ዋጋ ከቫት ጋር | ምርመራ | ||
ብር | ሣ | ብር | ሣ | |||||
1 | የፅንስ ክትትል /obstetric ultrasound/ | ቁጥር | 1 |
|
|
|
|
|
2 | ከፅንስ ውጪ ያለ ምርመራ Abdomna Abdomenopelvicl | ቁጥር | 1 |
|
|
|
|
|
3 | Pediatrics ultrasound | ቁጥር | 1 |
|
|
|
|
|
- የታደሰ /የፀና/ ሕጋዊ የሙያ ፍቃድ ያለው/ላት
- ለሙያው የታደሰ የንግድ እና የሥራ ፍቃድ ያለው ያላት
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ያላት/
- ሜዲካል ራይዶሎጂስት ቴክኖሎጂ(ራዲዮሎጂስት)
- የሥራ ልምዱ ከአምስት ዓመት በላይ የሆነ
- በሌሎች የጤና ተቋማት ስለማገልገሉ ወይም ስለማገልገሏ የመልካም ስም ዝና ማቅረብ የሚችሉ
- ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በዕለቱ 11፡30 ተዘግቶ በ11ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ