Addisu Gebeya Consumers Private Limited Cooperative Association

አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)

የመዝናኛ ክበባትን ኦዲት ለማድረግ የወጣ

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የአባይ ምንጭ ሸማቾች /የተ/የህ//ማህበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው 3 ሶስት መዝናኛ ክበባት 2016 . የአንድ አመት የሂሳብ ስራዎች የሚያሳይ ኦዲት የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማውጣት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በኦዲተርነት የሙያ መስክ መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጋበዝን መሆናችንን እየገለፅ ለመወዳደር መሟላት መስፈርቶች፡

1. በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያለው፡፡

2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፡፡

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፡፡

4. የዘመኑ ግብር የከፈለ፡፡

5. ለመንግስት የሚጠበቅበትን ግብር የከፈለ፡፡

6. ከዚህ በፊት በኦዲት ሙያ ተሰማርቶ የነበረ እና የስራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

7. በኢትዮጵያ ኦዲት ቦርድ በኦንላይን ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

8. የሚጫረቱበትን 2% ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ C.PO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችሉ፡፡

9. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ካሸነፈ የውል ማስከበሪያ 10% C.P.O ወይም በባንክ የተረጋገጠ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችሉ፡፡

10.የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የሚችል እና የማህበሩ ስራ አመራር ኮሚቴ በሚያቀርበው የውል ሰነድ ህጋዊ የውል ስምምነት መዋዋል የሚችል ሆኖ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀኖች ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 1 በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

11. የኦዲቱ ስራ እንደ ተጠናቀቀ ሪፖርቱን ለጉ//ከተማ ህብረት ስራ ኦዲት ቡድን አቅርቦ ካስተቸ (ካስገመገመ) በኋላ ለአመራር ቦርድ የሚያቀርብና ለጠቅላላ ጉባዔ ቀርቦ ማፀደቅ የሚችል፡፡

ማሳሰቢያ፦ ማህበሩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ቦታ፡ጉለሌ /ከተማ ወረዳ 9 አለም ፀሐይ ድልድይ ከፍ ብሎ በማህበሩ ዋና /ቤት

ለበለ መረጃ፡ ስልክ፡011-827 6404/0112-733 413 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአባይ ምንጭ ሸማቾች /የተ/የህ//ማህበር