Kolfe Keranyo Sub City Beruh Tesfa primary school

አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017

የኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ///ቤት 2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን ፕላንት ማሽነሪ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የእቃው አይነት

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበርያ ዋስትና(CPO)

ሎት 1

የደንብ ልብሶች

2000.00 (ሁለት ሺህ ብር)

ሎት 2

አላቂ የቢሮ እቃዎች

2,500.00 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር)

ሎት 3

ህትመት

500.00 (አምስት መቶ ብር)

ሎት 4

ሌሎች አላቂ እቃዎች

600.00 (ስድስት መቶ ብር)

ሎት 5

ፕላን ማሽነሪ የሚገዙ እቃዎች

2000.00 (ሁለት ሺህ ብር)

ሎት 6

ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች

2500.00 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር)

በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፤

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፤

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረገጽ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ) ማቅረብ አለባቸው፤

3. ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ፣ የተጨማሪ አሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ለእያንዳንዱ የእቃ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከመከፈቱ በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፤

5. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገቡበትን ፎርማት በመሙላት የተጫራቾችን ድርጅት ፊርማ እና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፤

  • ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ የተገለጹትን የገንዘብ መጠን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና ጋራንቲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይና 11ኛው ቀን በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ጠዋት 400 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ታሽጎ 430 ሰዓት ምክትል ርዕሰ መምህር ቢሮ ይከፈታል፤
  • በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 1 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መዝጊያ ቀንና ሰአት በፊት በግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ከላይ በተገለጸው የመክፈቻ ቀንና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ምክትል ርዕሰ መምህር ይከፈታል፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው አሸናፊ የሆነው አካል ያሸነፈባቸውን እቃዎች መስሪያ ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።

አድራሻ፡/.// ብሩህ ተስፋ የመ////ቤት ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ፡፡

ለበለ መረጃ 0113-21-13-94/0113-69-95-35

በኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ ወረዳ 01 የብሩህ ተስፋ የመ///ቤት