Gurage Zone Meskan Woreda F/E/D/Bureau

አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር /ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ት፡– 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤

  • ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን ስፔስፊኬሽን በተገለጸው መሰረት ተሞልቶ እንዲገለጽና ለሎት 1 የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ የመ////ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ብር 10000 /አስር ሺህ/ በባንክ በተመሰከረለት /CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጁት ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት /ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ካላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፤ የተጫራቾች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ከመክፈት አያስተጓጉልም፡፡
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን ወረዳው ፋይናንስ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ በረጃ በስልክ ቁጥር 046 115 1102 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በማ/// በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ /ቤት