
Ethiopian Agriculture Works Corporation
አዲስ ዘመን
(Feb 05, 2025)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ቆርቆሮ እና የተነበቡ ጋዜጦችን በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 112 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 109 በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾ ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 5000.00 /አምስት ሺህ/ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ
በስልክ ቁጥር – 011 442 36 08፣ 011 442 41 77፣ 011 442 0797
ማሳሰቢያ፡- ያገለገሉ ዕቃዎችን ዘወተር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ሰዎች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን