• Re-Invitation
  • Amhara

Bahrdar Disables Rehabiltation Service Center

በኩር
(Jan 27, 2025)

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የባህርዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል

  • ሎት1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • ሎት 2. ብረታብረት፣
  • ሎት3. የመኪና ዘይት እና ቅባቶች፣
  • ሎት4. የብስክሌት መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡

1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት /ቲን/ ያላቸዉ ፡፡

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡

3. ተጫራቾች የዋጋዉን ጠቅላላ አንድ በመቶ ሲፒኦ ወይም በገቢ ደረሰኝ መሂ1 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡

4. ዋጋቸዉ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሽህ /ብር በላይ ለሚሆኑ ግዥዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸዉ፡፡

5. ማዕከሉ ከሚገዛዉ ዕቃ የዋጋዉን 20 በመቶ የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብት አለዉ፡፡

6. አሸናፊዉ ድርጅት የዉል ማስረከቢያ የዉሉን ዋጋ አስር በመቶ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች አሸናፊዉ የሚለየዉ በጥቅል ዋጋ በመሆኑ ሁሉንም የተዘረዘሩት ዕቃዎች መሙላት አለባችሁ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን የማይመለስ ብር 70.00/ ሰባ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡

9. ተጫራቾች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

10. የእቃዎችን አይነት /ሞዴል /ማዕከሉ ድረስ በአካል መጥቶ ማየት ይቻላል፡፡

11. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ዉ በአየር ላይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል፤ ቀኑ ቅዳሜ ፣እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

12. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈዉን እቃ ከማዕከሉ ድረስ ማቅረብ አለበት፡ 

13. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ውጭ የሚሆኑ ሲሆን ለወደፊትም ከመንግስት ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ የሚወረስ ይሆናል፡፡

14. ማዕከሉ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

15. ተጫራቶች በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በተዘረዘረው ጥራት መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡

16. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-321-54-82/058-820-97-84 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 5 ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 የባህርዳር አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ አገልግሎት ማዕከል