
Society for Eco Tourism Bio Diversity Conservation Association
በኩር
(Jan 27, 2025)
የሒሳብ ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ
ሶሳይቲ ፎር ኢኮቱሪዝም እና ባዩዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 ያንቀሳቀሰዉን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ከታች የተቀመጡትን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 07 የሥራ ቀናት ውስጥ ከሶሳቲ ፎር ኢኮ ቱሪዝም ቢሮ አባይ ተፋሰስ ባለስልጣን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 208 ሁለተኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ አስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለሂሣብ አጣሪነት ለመመረጥ የሚያበቁ መመዘኛዎች
1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና /ቲን/ ያላቸዉ፡፡
2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
3. አጣሪነት ልምድ ያላቸው፡፡
4. ከሂሣብ ማጣራትና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ያልተገኘ፡፡
5. በሙስና ፣በምዝበራ ፣በማጭበርበር ወይም በእምነት ማጉደልና ማታለል ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ያልተገኘ፡፡
6. ተጫራቾ የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታዉ ማስታወቂያ የሚያበቃበት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ በድርጅቱ ቢሮ ማለትም ባህር ዳር ከተማ ተፋሳስ ባለስልጣን ህንጻ አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ቢሮ ቁጥር 208 ዘወትር በሥራ ስዓት ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 18 71 33 38 /09 18 28 65 85 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ሶሳይቲ ፎር ኢኮ ቱሪዝም የበጎ አድራጎት ድርጅት