
Hidase Telecom Share Company
ሪፖርተር
(Jan 26, 2025)
Hidasie Telecom sc.
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኩባንያው የስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅት አማካሪ አገልግሎት ግዥ
(Strategic planning Consultancy Service)
ጨረታ ቁጥር (LT /HT/HO/02/2025
ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የኩባንያው የስትራቴጂክ እቅድ ዝግጅት አማካሪ አገልግሎት ግዥ (Strategic planning Consultancy Service) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጥር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ 7፡30-10፡00 ድረስ ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ደብረ ዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት ቤተሳይዳ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት
- አንድ ዋና /Original የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ
- አንድ ቅጂ ኤርopy የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በስም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣
- ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት
- በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡ በትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ/ የባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም አማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ እስከ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 306 ማስገባት ይችላሉ፤ ጨረታው በዚሁ እለት የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 306 የሚከፈት ይሆናል።
6. ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልከተሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረ መሆኑን እንገልጻለን።
7. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 09 68 264 886 መጠቀም ይችላሉ።
8. ሕዳሴ ቴሌኮም አማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር