Enat Bank S.C.

ሪፖርተር
(Jan 26, 2025)

ENAT BANK S.C.
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡- እባ/ንማ/01/2017

እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን አንድ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከታች በቀረቡት ማብራሪያዎች መሰረት በድርድር ሽያጩ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ተ.ቁ

የቦታው አገልግሎት

ለድርድር የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት
1መኖሪያ ቤት ጂ+1ሰንዳፋ በኬ ቀበሌ 01447/834/98200 ሜትር ካሬ

ማሳሰቢያ

  1. ለድርድር ሽያጩ የቀረበውን ንብረት ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት ከባንኩ ጋር አስቀድመው ቀጠሮ በመያዝ ማየት ይችላሉ።
  2. ገዥዎች የድርድር ሽያጭ አካሄድ ዝርዝር መመሪያ የያዘውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ካዛንችስ እናት ታወር ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ግዥ እና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ገዥዎች ለድርድር ሽያጩ ማስከበሪያ የሚሆን ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ(ሲ.ፒ.ኦ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ገዥዎች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከድርድር ሽያጭ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኃላ የድርድር ሽያጩ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ ካዛንችስ እናት ታወር ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 5ኛ ፎቅ ግዥ እና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ እስከ የካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. የድርድር ሽያጩ የካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ዓ.ም ይዘጋል። በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት 7ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  6. የድርድር ሽያጩ አሸናፊ ሊዝ እና ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈለውን ማናቸውም ክፍያዎች ይከፍላል።
  7. የድርድር ሽያጩ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በሙሉ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው አሸናፊ መሆኑ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 558 5014 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

እናት ባንክ አ.ማ.