
Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
አዲስ ዘመን
(Jan 26, 2025)
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
ተ.ቁ
| የተበዳሪው ስም | የዋሱ ስም
| ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ | የሚሸጠው ንብረት
| ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | ንብረቱ አይነት
| ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት | የጨረታው መነሻ ዋጋ
| የጨረታ ሽያጭ ቀን | ሰዓት
|
1 | አቶ የሐንስ አስናቀ
| አቶ የሐንስ አስናቀ
| አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ
| ቤት
| ጨኮ ከተማ ቀበሌ 02
| ቤት
| ካርታ ቁ 021/2013 ካሬ 272.42 | 500,000 አምስት መቶ ሺህ
| የካቲት 17/2017
| 4:00
|
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 26 608 439 ወይም 09 10 370 313 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ