
Wolaita Zone Bayira Koysha Woreda FEDB
አዲስ ዘመን
(Jan 25, 2025)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ፤
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌያት ለሚሰሩ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታን ለማከናወን የፋብሪካ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 01 የፋብሪካ ውጤቶች
- ሎት 02 የማዕድን ውጤቶችን፣
በመሆኑም በጨረታው ለመሣተ የምትችሉ ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ከሊራንስ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በፌዴራል ግዥና የመንግስት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ በየሎት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/በመክፈል በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ስ/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን ኦርጅናል/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ጥሬ ብር/ ሲፒኦ /10,000/ አስር ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ኦርጅናልንና ሁለት የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ በባ/ኮ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፤
- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ስ/ጽ/ቤት በገዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፤
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ሰርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፤
- ተጫራቾች በሚሠሩበት አካባቢ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-095 644 5021/093 578 2116 ደውለው ማነጋገ ይቻላል፡፡
የባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት