Ethiopia Leprosy Disease National Association
አዲስ ዘመን
(Jan 04, 2025)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለገ የተጠናቀቀው ዓመት (ከጃንዋሪ 1 – ዲሴምበር 31/2024) ሂሳብ ለማስመርመር Certified Auditors አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የምትችሉ መሆኑን እንጋብዛለን።
- Certified Auditors ፍቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
ለኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር ፖስታ ሣ/ቁጥር 70811 መላክ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል
- ለሚመጡ አድራሻችን ዘነበወርቅ አለርት ሆስፒታል
- አቡነ አረጋዊ/ ገብረክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
- ለበለጠ መረጃ
- በስልክ ቁጥር፦ 011 321 1287/011 830 0057/09 11 442 642 አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ሥጋ ደዌ ተጠቂዎች ብሔራዊ ማህበር