Horizen Addis Tire P.L.C.
ሪፖርተር
(Dec 29, 2024)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 02/2017
ድርጅታችን ሆራዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል::
- በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ (Tax Clearance Certificate) የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው፤
- የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል፤
- ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00 – 10:00 ሰዓት ከስር በተገለጸው አድራሻ ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ማግኘት ይቻላል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከሚዘጋበት ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 20 ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ በዚያው ቀን 4፡30 የሰራተኞች ክበብ ይከፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ.የተ.የግ.ማ.
አድራሻ ሳሪስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ወረድ ብሎ
ስልክ፡- 011 442 1555
ሞባይል፡- 092 991 4933 ኢሜይል፡- shimelis.Hailmeskel@horizon-atc.com
አዲስ አበባ