የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ አላቂ የቢሮ ዕቃ ፣ ህትመቶች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ደንብ ልብስ ፣ የጥገና (Electronics) ፣ ቋሚ እቃ ፣ መድሃኒቶች ፣ ሪኤጀንቶች አወዳድሮ መግዛት እና ህንጻ እና የተለያዩ ቤቶች ክፍሎችን ማሳደስ ይፈልጋል

Gotera Masalecha Health Post

አዲስ ዘመን
(Feb 10, 2024)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ 2016 በጀት 2 ዙር ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል

 • ሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃ
 • ሎት 2. ህትመቶች
 • ሎት 3. የጽዳት ዕቃዎች
 • ሎት 4. ደንብ ልብስ
 • ሎት 5. የጥገና (electronics)
 • ሎት 6. ቋሚ እቃ
 • ሎት 7. መድሃኒቶች
 • ሎት 8. ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል
 • ሎት 9. ለህንጻ እና የተለያዩ ቤቶች ክፍሎች እድሳት

1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2016/ ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች መሆናቸውን የሚገልጽና ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

2. በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ የደረጃ 5 ተመዝጋቢ የሆኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ያለው መሆን አለበት።

3. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከመ/ቤቱ ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር ማግኘት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱት ሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO ወይም ማህበራት ከአደራጃቸው ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ በመያዝ

 • ለሎት 1 ብር 2,000.00
 • ሎት2. 2,000.00
 • ሎት3. 2,000.00
 • ሎት 4. 2,000.00
 • ሎት 5. 2,000.00
 • ሎት 6. 2,000.00
 • ሎት 7. 2,000.00
 • ሎት 8. 2,000.00
 • ሎት 9. 8,000.00

4. ተጫራቾች የሚጫረቱት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናል ሰነድ ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ ላይ ኮፒ በማለት ለየብቻቸው በሰም በማሸግ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ከተው በሁለቱም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ በመንግስት የስራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቢሮ ቁጥር 411 በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

 • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ሆኖም ግን ናሙና የሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ላይ ይገለጻል።
 • ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በሌሉበት ይከፈታል። ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈትበት ቦታ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ነው።
 • የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ የአሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ጤና ጣቢያው ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
 • ግዥ ፈጻሚው /ቤት ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ከተገለጸው የግዥ መጠን ላይ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
 • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን፡ ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል ፍላወር 300 ሜትር ገባ ብሎ በስተ ግራ በኩል ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡በስልክ ቁጥር 011 470 0844 መጠየቅ ይችላሉ።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ