ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለድርጅት የሆነ ቤት ፣ ለንግድ የሚውል ቤት ፣ ለኢንዱስትሪ የሚውል የሚውል ቦታ በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Hibret Bank S.C.

ሪፖርተር
(Feb 04, 2024)

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‍‍ ማስታቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏) አወዳድሮ ይሸጣል።

ተራ ቁጥር

የቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የሐራ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‍‍

1

ይርጋጨፌ

አቶ አውላቸው ተ/አረጋይ አስደግድግ

አቶ አውላቸው ተ/አረጋይ አስደግድግ

ይርጋጨፌ ከተማ፣ ቀበሌ 03 የሚገኝ፣ የቦታ ስፋት 2331.50 ካሜ የሆነና የቦታው አገልግሎት ለድርጅት የሆነ ቤት፣

236/ይ/ጨ07/2001

17,916,722.00

 

የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

 

3

ወልቂጤ

ረሻድ አህመድ በሽር

ኑርሰፋ ኢብራሂም

ወልቂጤ ከተማ፣ ጉብሬ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነና የቦታው አገልግሎት አገልግሎት ለንግድ የሚውል ቤት፣

ጉ/ማ 242

 

2,177,447.00

 

የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

2

አፍሪካ ጎዳና

ፈትሊ ኢንተርናሽናል ትሬድና ኢንደስትሪ ኃላ/የተ/የ/ግ/ማህበር

ፈትሊ ኢንተርናሽናል ትሬድና ኢንደስትሪ ኃላ/የተ/የ/ግ/ማህበር

ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፣ በሸገር ከተማ፣ ለገጣፎ ክ/ከተማ፣ የቦታ ስፋት 4109.05 ካ.ሜ የሆነና የቦታው አገልግሎት ለኢንደስትሪ የሚውል፤

OR042010603002

49,320,669.00

 

መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  3. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው።
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ናቸው። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመሥረቻ ጽሑፍ መተዳደሪያ ደንብ ፣ ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
  6. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከሕግ አገልግሎት መምሪያ ወይም ከቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
  7. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር ገዥ (የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ው አሸናፊ) ይከፍላል።
  8. ባንኩ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ሀዋሳ ቅርንጫፍ፡- 046 220 4268/4339 አፍሪካ ጎዳና ቅ/ንጫፍ: 011 554 9718/19/21 ወልቂጤ ቅርንጫፍ 011 365 8527/92 ወይም ሕግ አገልግሎት መምሪያ 011 470 0315/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።