
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
አዲስ ዘመን
(Nov 06, 2023)
የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር
ሙሲፋ 26/2016
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
ሎት |
ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር |
ብዛት |
1 |
ሎት-1 |
Medium size SUV Automobile |
ብር 150,000.00 |
2 |
2 |
ሎት-2 |
Medium Bus 30 seats |
ብር 200.000.00 |
1 |
3 |
ሎት-3 |
Express Bus 45 seats |
ብር 250,000.00 |
1 |
ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የ2015/16 ዓ.ም የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 115.00 ከነቫቱ በከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ ዓይነት በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በዕለቱ ህዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በግዢ መምሪያ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ 011 442 0216
ፋክስ 011 442 0688
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ