
Commercial Bank of Ethiopia
ሪፖርተር
(Nov 05, 2023)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
ምርመራ |
|||||||
የተሽከርካሪው አይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻሲ/ ሴሪያል ቁጥር |
ሞዴል |
የሥሪት ዘመን እ.ኤ.አ |
||||||||
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
1 |
ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/ግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ሲኖ ኮንክሪት ሚክሰር ትራክ |
03- 94202 ኢት |
WD615.47* 1706070 21697* |
LZZ5BLSD 3HA25 5832 |
ZZ1257 N3847 N1 |
2017 |
4,351,320.00 |
11/03/ 2016 ዓ.ም |
3:00-4:00 ጠዋት |
ቀረጥ አልተከፈለም |
|
2 |
ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/ግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ኒሳን ኳሽኳይ ስቴሽን ዋገን |
03- 97872 አ.አ |
MR2026 7929W |
SJNBJ01 A0EA9 03676 |
330 |
2014 |
2,093,652.00 |
11/03/2016 ዓ.ም |
4:00-5:00 ጠዋት |
ቀረጥ የተከፈለ |
|
በመሆኑም፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ሐራጁ የሚከናወነው ለገሃር አካባቢ በሚገኘዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የባንኩ የሰራተኞች መመገቢያ አዳራሽ ነዉ።
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- የጨረታ አሸናፊዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታሰብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል።
- ተሸርካሪዎቹን ለመጉብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶች በሚገኙበት ቃሊቲ የአሽርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው (የቀድሞ አማጋሜትድ ጊቢ) የባንኩ የተሸከርካሪዎች ማቆያ በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።