Abay Insurance S.C.

ሪፖርተር
(Nov 05, 2023)

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏

ቁጥር፡ቁጥር፡ዓኢ/01/2016

ኩባንያቸን ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የተገለገለባቸዉን

  • የተለያዩ ዓይነት ፈርኒቸሮች፣
  • የእጅ ባትሪዎች፣
  • ኮምፒዩተሮች፣
  • የመኪና ባትሪዎች፣
  • የአልሙኒየም በሮችና ብረታ ብረቶች፣
  • የፋክስ የፕሪንተር ቶነር ቀፎ የፎቶ ኮፒ ማሽን እና ሌሎችንም ተጨማሪ እቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. ንብረቶቹ በን////ከተማ ወረዳ 11 አካባቢ ልዩ ቦታዉ ከሃና ማርያም ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደዉ ቀለበት መንገድ ላይ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘዉ የኩባንያዉ የተጎዱ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ቦታ ላይ የሚገኙ በመሆኑ ማየት ይቻላል።

2. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ዉ ለመሳተፍ የሚፈልግ አካል ለዚሁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ የተዘጋጀዉን ሰነድ ቦሌ /ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 377 ልዩ ቦታዉ አትላስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘዉ የኩባንያዉ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ ላይ ቢሮ ቁጥር 405 በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ።

3. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ዉ ከጥቅምት 25 ቀን 2016 . ጀምሮ እስከ ሕዳር 11 ቀን 2016 . ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በዚሁ እለቱ ከቀኑ 800 ለይ ተዘግቶ 830 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ዋና /ቤት ይከፈታል።

4. ኩባንያዉ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‎‏‏ዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና /ቤት

አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405

ስልክ ቁጥር 011 672 5009/0911 87 46 06