• Oromia

Oromia Chamber of Commerce and Sectoral Associations

አዲስ ዘመን
(Oct 05, 2023)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የኦሮሚያ የንግድ ሳምንት በሚል ሞቶ 2016 ከኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ጋር በመተባበር በተመረጡ የክ 11 ከተሞች ላይ ኤክስፖ ለማዘጋጀት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ በቂ ልምድ እና ችሎታ ያላቸውን ፕሮሞተሮች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በዝግጅቱ ላይ ከም/ቤቱ ጋር በጋራ ለመስራት የምትፈልጉ ህጋዊ ፈቃድ እና በዘርፉ ልምድ ያላችሁ ፕሮሞተሮች ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት /ቤት ህንጻ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 612 የም/ ቤቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ዶክመንት በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251 11 554 9271 መደወል ይችላሉ፡፡

Email:- oromia.chamber@gmail.com.  

Telegram page: – OCCSA Chat

የኦሮሚያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት