Oromia Environmental Protection Authority

አዲስ ዘመን
(Oct 05, 2023)

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ለላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውል ኬሚካሎች ግዥ ጨረታ ፤ በደብዳቤ ቁጥር ATENO/14-55/338 በቀን-21/01/2016 ዓ/ም መሠረት በጨረታ ቁጥር-01 በቀን 19/1/2016 ዓ/ም ማውጣታችን ይታወቃል::

ይሁን እንጂ በስህተት የላብራቶሪ ዕቃዎች እና ለላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች መባል ሲገባው ለላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውል ኬሚካሎች ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ የላብራቶሪ ዕቃዎች እና ለላብራቶሪ ኬሚካሎች የሚውል ተብሎ ተስተካክሎ ይነበብ፡፡

ኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር

የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን