Hope Enterprise

ሪፖርተር
(Sep 06, 2023)

 የኢንሹራንስ ገልግሎት ጨረታ

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ በአገራችን በተለያዩ ክልሎች የሰብአዊ አገልግሎት ሥራዎችን እየሰራ ይገኛል። ድርጅቱ ላሉት ተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ ሽፋን በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈጸም ይፈልጋል።

ዚህ:

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ህጋዊ የኢንሹራንስ ፈቃድ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. ተጫራቾች ስለጨረታው የተዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ር) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፣
  3. የጨረታ ሰነዱ (Technical & Financial) በታሸገ ኢንቨሎ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀና ውስጥ ማቅረብ ይቻላል።
  4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ እስከ መስከረም 4 ቀን 2016 . ከቀኑ 6.00 ድረስ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. ጨረታው መስከረም 4 ቀን 2016 . ተጫራ ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀ 8.00 ሰዓት ይከፈታል

ማሳሰቢያ፡_

ድርጅቱ የተሻለ አማራ ካገኘ ጨረታውን ሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ የር ጤና ጅማ በር/ ሳሚ ካፌ ፊት ፊት

ቁጥ 011 369 4480 /.. 30153