Awash Bank Share Company
ሪፖርተር
(Sep 03, 2023)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያቸውንና ዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገፁትን ቤቶች በአዋጅ ቄጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ |
||||||||||
1 |
ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላየተ.የግ.ማህበር |
ኮከብ |
መሰረት ከበበው |
ለመኖሪያ ቤት |
አ.አ |
ቦሌ |
10 |
ቦሌ10/38/3/9/18811/250908/02 |
241 |
30,000,000 |
29-1-16 |
4:00-5:00 |
መሰረት ከበበው |
ለመኖሪያ ቤት |
አ.አ |
የካ |
13 |
AA000051310528 |
450 |
50,000,000 |
29-1-16 |
5:00-6:00 |
|||
ትእግስት አቦማ |
ለመኖሪያ ቤት |
አ.አ |
ቦሌ |
10 |
ቦሌ10_1/56/3/13+1/ 36730/250512/03 |
200 |
22,000,000 |
29-1-16 |
8:00-9:00 |
|||
2 |
ኣብዱልዋሂብ ደቀቦ |
ደምበላ |
ተበዳሪው |
ለመኖሪያ ቤት |
አዳማ |
|
|
098/91 |
400 |
4,800,000 |
29-1-16 |
5:00-6:00 |
3 |
ዶ/ር ተክለጻድቅ ሬባ |
ስታድየም |
ተበዳሪው |
ለመኖሪያ ቤት |
ገላን |
|
|
BMG/26/2001
|
400 |
12,768,542 |
30-1-16 |
5:00-6:00 |
4 |
አህመድ ገመቹ |
አቦስቶ |
ተበዳሪው |
ለመኖሪያ ቤት |
ሻሸመኔ |
|
|
30232
|
170 |
1,266,411 |
30-1-16 |
5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፦1
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድ0ት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል::ከተራ ቁጥር 2-4 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል::
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
- ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንበረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::
- ለተጨማሪ መረጃ::- ኮከብ ቅርንጫፍ 0116-67-38-02 ደምበላ ቅርንጫፍ 0221-10 06 21 ስታዲየም ቅርንጫፍ 0115-15 72 12 እና አቦስቶ ቅርንጫፍ /0462-11 50 77 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አዋሽ ባንክ