Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations

ሪፖርተር
(Sep 03, 2023)

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክል ማባዧ የህትመት ማሽን  ኮንቴይነር ድንኳን ኮምፒውተሮች፣ ፈርኒቸሮች ኤሌክተሮኒክስ እቃዎች እና መሰል መገልገያ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 7/2016 . ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 200-600 እንዲሁም ከሠዓት በኋላ 700-1100 ድረስ ምክር ቤቱ በሚገኝበት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ቀበሌ 10 ሜክሲኮ አደባባይ የንግድ ምክር ቤቱ ህንፃ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ የመወዳደሪያ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ እቃ በምክር ቤቱ በተዘጋጀው ሰነድ ብቻ ዋጋ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራች ድርጅቶች አሸናፊነት ከተገለጸበት ዕለት ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር ባሉት አምስት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ንብረቶቹን ማንሳት ይኖርባቸዋል ይህ ሳይሆን ቢቀር በየቀኑ የሚታሰብ ካሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 5% የሚቀጡ ይሆናል ሆኖም ቅጣቱ ከአስር ቀናት ባላይ ከሆነ የጨረታው ማስከበሪያ ተወርሶ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።

  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት ፋይናንሻል የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶች ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም
  • ተጫራቾች ለውድድሩ ባጠቃላይ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በሲፒኦ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • አሸናፊ ተጫራች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ማቅረብ ይኖርበታል
  • ጨረታው መስከረም 8/2015 . ከጠዋቱ 430 በምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋቸው በስልክ ቁጥር 011 550 45 70 በመደወል አሊያም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ።

ምክር ቤቱ ጨረታጡን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት