
Holeta Poly Technique Collage
አዲስ ዘመን
(Aug 31, 2023)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2016 በጀት አመት የሚውል
- የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣
- የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣
- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣
- የፅዳት ዕቃዎችና
- የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣
- ለቴክኒክና ሞያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርትፍኬት ያለው፤
- ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፤
- ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 10,000 (አስር ሺህ ብር በሲፒኦ) በቼክ ማስያዝ የሚችልና ጨረታው ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ ማስያዝ የሚችል፤
- ተጫራቹ ጫረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማቅረብ የሚችል፤
- መስሪያቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል፤
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ነገር ግን ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና ከበከልቻ ኦሮሚያ ቅድሚያ አየር ላይ የወለውን ጋዜጣ ተሰብ ተደርጎ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ከሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ትችላላችሁ።
- ማሳሰቢያ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 011 237 0372፣0911 02 19 96፤0911 00 41 09 መጠየቅ ትችላላችሁ።
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ