DebereSina Primary Hospital

አዲስ ዘመን Sep 23, 2022

ግልፅ የጨረታ ማስታቂያ

የጨረታ ር፡-2/2015

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 2015 በጀት አመት

 • ሎት 1.የፅዳት አገልግሎት /out source/
 • ሎት 2. ኦከስጅን አስሞልቶ የሚያቀርብ
 • ሎት 3. ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች
 • ሎት 4. የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ስጠት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከጥቅምት 1/2015 .ም. ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2015 .ም. ለሦስተኛ ወገን በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት፡_

 1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
 2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
 3. የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000.00/ሁለት መቶ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
 4. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00  (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከሆስፒታሉ ግዥ/ፋይ/ንብ /አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 62 መውሰድ ይችላሉ።
 5. የጨረታ ማስከበሪያ ያስገቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% ያክሉን ለሆስፒታሉ CPO /በጥሬ ገንዘብ/ ማስያዝ አለባቸው።
 6. ከብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ ብር) በላይ ለሚገ አገልግሎቶች 2% የመቁረጥ ግዴታ ለብዎት።
 7. አሸናፊ ሆኖ የሚገባው ተጫራች ለሆስፒታሉ የፅዳት አገልግሎቱን 24 ሰዓት ሳይቆራረጥ መስጠት አለበት። በመሆኑም የፅዳት ቋሚና አላቂ ግብቶች በወሩ መጀመሪያ 1-3 ባሉት ቀናት ውስጥ ማስገባት አለበት።
 8.  ቋሚ ዕቃዎች መጀመሪያ ሙሉ ለሙሉ ከቡ በኋላ ሲሰበሩ፣ ሲበላሹ፣ ሲያልቁና ለሥራ አመቺ በማይሆንበት ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል ማቅረብ አለባቸው።
 9. ተሽከርካሪው በወንበር 24/ሃያ አራት/ ሰው የመጫን አቅም ያለው።
 10. የተሽከርካሪው የስሪት ዘመን እንደ ኤሮፓ ዘመን አቆጣጠር 2008 እና ከዚህ ወዲህ የተመረተ
 11.  ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ለመኪናው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ወጪዎችን እና የናፍጣ ክፍያ በራሱ የሚሸፈን መሆኑን ታሳቢ አድርጎ ይሆናል።
 12. ተሽከርካሪው በመንግሥት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጪያ/ጠዋት፣ምሳ ሰዓትና ማታ/ አገልግሎት መስጠት የሚችል መሆን አለበት፣
 13. የተሽከርካሪው ሊብሬ በተጫራቹ ስም የሆነ፣ ኢንሹራንስ እና ሦስተኛ ወገን የተገባለት እንዲሁም የቴhኒከ ምርመራ /ቦሎ/ ያሠራ መሆን አለበት።
 14. ተሽከርካሪው በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የተመዘገበ መሆን አለበት።
 15. ለአራቱም ሎቶች የሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው።
 16. አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀለት 5 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ CPO /በጥሬ ገንዘብ/ ማስያዝ ውል መውሰድ የሚችል ሆን ይኖርበታል።
 17. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ ዝርዝር አባሪ ዶክሜንቶችን ጨምሮ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
 18. ጨረታው ከፍት ሆኖ የሚቆየው ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 13/01/2015 ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና 15ኛው ቀን ከቀኑ 1030 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል።
 19.  ጨረታው 15ኛው ቀን 1100 ሰዓት ላይ በሆስፒታሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል።
 20. ለአራቱም ሎቶች ተጨማሪ መረጃዎችን ከጨረታው መመሪያና ከዋጋ መሙያ ላይ ማየት ይቻላል።
 21. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ዝግ ከሆነ በቀጣይ ባለው የሥራ ቀናት ይከፈታል።
 22. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 23. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡0913 86 96 79 0924 71 20 20 ወይም 0925 40 20 88 ደውለው ይጠይቁ።

አድራሻ፡ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ 190 ኪሎ ሜትር ደብረሲና ከተማ /ሲና የመ//ሆስፒታል

/// ጤና ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን መስተዳድር ጤና መምሪያ የደብረ ሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታ