Defense Engineering Industry Corporation

አዲስ ዘመን Sep 22, 2022

ግልፅ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:

መኢኢኮ/7ጨ/11/2015

1. የግዥ ፈፃሚው ስም፦ መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን /መኢኢኮ/

2. የዕቃው ዓይነት:

 • ሎት 1 ፅህፈት መሳሪያዎች፣
 • ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣
 • ሎት 3 የሴፍቲና አልበሳት እቃዎች፣
 • ሎት 4 የመኪና መለዋወጫዎች
 • ሎት 5 ዘይትና የዘይት ውጤቶች
 • ሎት 6 የመኪና ጎማና ባትሪ ፣
 • ሎት 7 የመመገቢያ እቃዎች፣
 • ሎት 8 የኮምፒዩተር መለዋወጫዎችና ኤሌክትሪካል እቃዎች
 • ሎት 9 የህንፃ መሳሪያዎች እቃዎች

3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፦

3. ተጫራቾች ግብር የመክፍል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ

3.2 ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው፣ የንግድ ምዝግባ ምስhር ወረቀት ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይ ምዝግባ ሰርተፍኬት (TIN Number) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.3 በኢፌዴሪ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢነት ኦን ላይን የተመዘገበና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።

4. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፡- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን ከመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ምሪያ በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 107 ኃይሌ ጋርንት የቀድም ሪቬራ ሆቴል ማግኘት ይችላሉ።

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን፡- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በእያንዳንዱ ሎት የሚወዳደሩበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት ከመቶ) በተመሰከረለት የባንክ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ወይም በሁኔዎች ላይ ያልተወሰነ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ 7ንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Performance bond) ተጫራቹ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% (10 ከመቶ) በተመሰከረለት ባንክ የከፍያ ማዘዣ CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ሲያቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወዲያው ይለቀቅለታል። የአሸናፊ መግለጫ ከተላከና ውል ከተፈረ በኋላ ቢድ ቦንዱን ተጫራቾች መልሰው መውሰድ ይኖርባቸዋል።

7. ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ ሲያጽፉ በሚወዳደሩበት ሎት የሚያስይዙትን የገንዘብ መጠን በደብዳቤያቸው ላይ ማስቀመጥ ግዴታ ነው።

8. የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ የሚከፈል ዋጋና የአከፋፈል ዘዴ የጨረታ ሰነዱን ለመውሰድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በገንዘብ በመከፈል የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ መውሰድ ይቻላል።

9. የመወዳደሪያው ሰነድ የሚቀርበው በታሸı በሁለት ፖስታ ሲሆን ፖስታዎቹ አስተሻሸግ አንድ ወጥ ሆኖ ዋናና ቅጂ ሰነዶች መቅረብ አለባቸው። የቅጂ ብዛት ለእያንዳንዱ ሰነድ አንዳንድ ኮፒ ሆኖ ሰነዶቹ ሥልጣን ባለው አካል የተፈረመባቸውና የድርጅቱ ማህተም ያለባቸው መሆን አለባቸው። እንዲሁም ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዕቃዎች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል መግለጫ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በግልጽ ከላይ በሚታይ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ብለው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

11. ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ጊዜ፡- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ከጠዋት 2፡30 እስከ 11፡00 የስራ መውጫ ባሉት ሰዓቶች ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በቀን ሐሙስ 3 ጥቅምት 2015 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያኑ ቀን በቀን ሐሙስ 3 ጥቅምት 2015 ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል።

12. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጠውን ስፔስፊኬሽንም ሆነ የዕቃ ዓይነት ከሌለው የለንም ወይም የመሰረዝ (–) ማድረግ እንጂ በአማራጭ መሙላት አይችልም።

14. ኢንዱስትሪው ጨረታን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 • ተጨማሪ መረጃ ሲፈልጉ ስልከ ቁጥር፡_ 0967 26 16 36/0975 15 68 00
 • አድራሻ፡- ሀይሌ ጋርመንት የቀድሞ ሪቬራ ሆቴል አዲስ አባባ ፣ኢትዮጵያ

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን /መኢኮ/