Abay Bank S.C.

ሪፖርተር Sep 21, 2022

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 12/2015

ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ .97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1

ሳባ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/

ተበዳሪው

ሃያ ሁለት

ፒካፕ

የሻንሲ 2L-1452913

ሞተር JT1poln6504016750

የሠ/ቁAA_03_19160

1987

ቃሊቲ

60,000.00

 

ጥቅምት 1/2015 .ም.

ጠዋት 400 – 600

2

ሳባ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/

ተበዳሪው

ሃያ ሁለት

ፒካፕ

4D56TGAA5079

MMBJNK34JSG 002653

 

AA-03-19931

1995

ቃሊቲ

100,000.00

ጥቅምት 2/2015 .ም.

ከሰዓት 800 – 1000

3

ሳባ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/

ተበዳሪው

ሃያ ሁለት

ፒካፕ

LN106-015053

3L-428995

 

AA-03-16885

1997

ቃሊቲ

155,000.00

ጥቅምት /2015 .ም.

ጠዋት 400 – 600

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተስርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  4. የሁሉም ተሸከርከሪዎች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ሲሆን የቤቶቹ ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ነው።
  5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  7. ተሸከርካሪዎቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ መጎብኘት ይቻላል።
  8. ከተራ 1-3 ላይ የተጠቀሰው መኪና ከቀረጥ ነጻ (ቀረጥ ያልተከፈለበት) ነገር ግን አስር ዓመት ያለፈው ነው።
  • ለበለጠ ማብራሪያ በስ. 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።