• Amhara

Addis Zemen City Administration FEDB

በኩር Sep 20, 2022

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2015 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ 9 ለቅይጥ 1 የድርጅት 5 ጠቅላላ 15 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል በመሆኑም፡-

  1. መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 250/ ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 15 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2.  የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3.  ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ይሆናል፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን በ3፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ በከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ግቢ ከጠዋቱ በ3፡00 ይሆናል፡፡
  5.  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 444 02 63 ወይም 09 18 31 73 72 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  6.  መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት