Dessie City Road Authority

አዲስ ዘመን Sep 20, 2022

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2015

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል

1ኛ.በከተማው ውስጥ ለሚያሠራው የመንገድ ሥራዎች

 1. ስካቫተር ማሸን ባለ ጎማ ኪራይ፣ ሮለር ማሽን ኪራይ የኦፕሬተር አበል ወጭ፣ የነዳጅ ወጭ፣ የቅባትና ዘይት ወጭ፣ እንዲሁም ሌሎች ወጭዎችን አከራዩ ችሎ ሰዓ ተከራይቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ውጤት ማሠራት ይፈልጋል።
 2. የህንጻ መሣሪያ፣ የተፈጨ ጠጠር በሜ/ኩብ፣ የግንባታ ድንጋይ በሜትር ኩብ፣ አሸዋ በሜትር ኩብ ለብየዳ፣ ለጉሚስታ ሥራ እና ለጠጠር መንገድ ግንባታ ህንጻ መሣሪያ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በድምር ውጤት መግዛት ይፈልጋል።
 3. የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ጎማ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ውጤት መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

 1. ተጫራቾች ህጋዊና የታደሰ የንግድ ወይም የሥራ ፈቃድ ያላቸው፤
 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
 3. የግዥ መጠን ከብር 200,000 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
 4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1_3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ መጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
 5. የሚገዙ እና የሚከራዩ የኤስካቫተር ማሽን ባለ ጎማ ኪራይ፣ የሮለር ማሽን ኪራይ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ጎማ፣ የህንጻ መሣሪያ፣ የተፈጨ ጠጠር፣ የግንባታ ድንጋይ፣ አሸዋ፣ ለብየዳ፣ ለጎሚስታ ሥራ አና ለጠጠር መንገድ ግንባታ ሕንጻ መሣሪያ አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል።
 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ማለትም ለኤክስካቫተር ማሽን ባለ ጎማ ኪራይ እና ሮለር ማሽን ኪራይ ብር 31,136.00 (ሰላሳ አንድ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ብቻ፣ ለህንጻ መሣሪያ ብር 33,810.00 (ሰላሳ ሶስት ስምንት መቶ አስር ብር”) ብቻ ለተፈጨ ጠጠር፣ የግንባታ ድንጋይና አሸዋ ብር 34,466.24 (ሰላሳ አራት አራት መቶ ስልሳ ስድስት ብር ከሃያ አራት ሳንቲም) ብቻ ከነቫቱ በባን በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
 7. ለብየዳ እና ለጎሚስታ ሥራ እና ለጠጠር መንገድ ግንባታ ህንጻ መሣሪያ፣ ለተሽከርካሪና ማሸነሪ መለዋወጫ እና ጎማ ብር ወይም እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% ከነቫቱ በባንበተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንh ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
 8. ከተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል።
 9. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ ማለትም ለኤስካቫተር ማሽን ባለ ጎማ ኪራይ እና ለሮለር ማሽን ኪራይ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለተሸከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ጎማ፣ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለህንጻ መሣሪያ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለተፈጨ ጠጠር፣ ለግንባታ ድንጋይና አሸዋ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለብየዳ፣ ለጎሚስታ ሥራ እና ለጠጠር መንገድ ግንባታ ሕንፃ መሣሪያ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ደሴ ከተማ አስ/መንገዶች ባለሥልጣን ግዥና /ንብ/አስ/የስ/ሂደት ማግኘት ይቻላል።
 10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደሴ ከተማ አስ/መንገድ ባለሥልጣን ከግዥና /ንብ/አስ/የሥ/ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሁሉም ጨረታዎች ለተከታታይ 15 ቀን እስከ ቀኑ 1130 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።በዚሁ ሰዓት ይታሸጋል።
 11. ጨረታው ለሁሉም ዕቃዎች የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደሴ ከተማ አስ/ መንገዶች ባለሥልጣን /ቤት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ይከፈታል። የሚከፈትበት ቀን የበአላት ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
 12. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ደሴ ከተማ አስ/መንገድ ባለሥልጣን /ቤት ድረስ በራሱ ማጓጓዣ ማቅረብ ይኖርበታል።
 13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 14. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ ከተረጋገጠ ለውጭ ማስከበሪያ የሚሆን 25% የሚያስይዙ መሆኑን
 15. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ /ቤቱ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 312 91 73/033 311 10 41/10 48/10 48/ 10 59 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
 • ድራሻ፡ካራጉቱ መስጅድ ፊት ለፊት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት