Federal Correctional Facility Kilinto

አዲስ ዘመን Sep 13, 2022

የጨረታ ማስታወቂያ

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለለራ አገልግሎት የሚውል

 • ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎች ቮልት ሜትር ባትሪ ድንጋይ 1.5 ቮልት ፍሎረሰንት አንፖል ባለ36ዋት፣ ፍሎረሰንት ኮንፐሊት ባለ18 ዋት ፍሎረሰንት አንፖል ባለ 18ዋት ሩቨኔቶ 1/2 ሩቨኔቶ 3/4 ፣ ጌትቫልቭ 3/4 ጌትቫልቭ 1/2 ሩቭኔቶ ጎሚኒ፤ 1/4 ክሮም ጌትቫልቭ 1/2 ክሮም ጌትቫልቭ 3/4 ፒፒ ሲ ዘንግ ባለ 50 ፤ ፊሌክስ ሆዝ ፤ ኤች ዲፒፊሜል ኤልቦ 1/2፤ ረዚስታንስ ባለ 09 ረዚስታንስ ባለ 08 የኤሌከትሪክ ገመድ 2.5 ኤሌከትሮድ ፐርማንት የኤልትሪ ገመድ ባለ 4፤
 • የኤሌክትሪክ ገመድ ባለ 6 ፓውዛ ሲልድ 200 ዋት ፍሎረሰንት ሆልደር ባለ36 ዋት • ብሬከር ባለ630 አምፔር ABB ብሬከር ባለ 400 አምፔር ABB ፣ ብሬከር ባለ 100 አምፔር ABB፣ ኮንዲዩት ባለ 18 ፍሌክሰብል ብሬከር ባለ 160 አምፔር ABB ብሬከር ባለ 63 አምፔር ABB 3ፊዝ ብሬከር ባለ 63 አምፔር ABB ብሬከር ባለ 32 አምፔር ABB ብሬከር ባለ 35 አምፔር ABB ብሬከር ባለ 25 አምፔር ABB ብሬከር ባለ 50 አምፔር ABB፤ ብሬከር ባለ 250 አምፔር ABB ሸክላ ምጣድ ባለ 58 ሳንቲ ሜትር
 • የተቦረቦረ፤ ልሙጥ ላሜራ ቲከነስ 1.5 ሚሜ የበር ማጠፌያ ትልቁ ሰረገላ ቁልፍ ኮምፕሌት፣ ግራይንደር ማሽን ፋይደር፣ ግራይንደር መቁረጫ ዲስከ ቱቡላሬ ባለ 20 ቲክነስ 1.5 የመበየጃ መነፅር ኤል ብረት ባለ 3.8 ሴ.ሜ ቲከነሱ 1.5፤ ዜድ ብረት ባለ 3.8 ሴ.ሜ ቡሩሽ ትልቁ፣ አንትረስት ቀለም ፣ ቡሩሽ መካከለኛ ሚስማር ባለ 4 ቁጥር ፤ ሚስማር ባለ 12 ቁጥር ሚስማር ባለ 10 ቁጥር፤ የቆርቆሮ ሚስማር ፤ ተንጠልጣይ የበር ቁልፍ 266 ካቻብቴ ፍላት በሴት ከትንሽ እስከ ትልቅ፣ ካቻብቴ ፕሊብስ በሴት ከትንሽ እስከ ትልቅ ፒንሳ ትልቁ፣
 • ኮኔከተር ባለ150A፣ ቴስት ላይት ናስትሮ፣ ሶኬት ተንጠልጣይ፣ ማብሪያ ማጥፊያ፣ ኮንታከተር 630 አንፔር 220 ቮልት ፣ የአናፂ መጥረቢያ ፤ ተንጠልጣይ አንፖል 9 ዋት፣ ተለጣፊ ማብሪያ ማጥፊያ፤ ኬብል ላግ ባለ 185-200 ቮልት ኬብልላግባለ 380 ቮልት ታፕ የብረት3/4፤
 • ኤልቦ የብረትቲ 1/2 ሶኬትፒፒአር 1/2 ታፕ የብረት | 1/2፤ ኒፕልስ የብረት 1/2 ፣ ቋሚ እንጨት 10-15 ማገር አጠና 6-8 የበር መሽገሪያ ጌት ቫልቭ 1 ኢንችሶኬት ፒፒአር 3/4 ጌትቫልቭ የብረት 2 ኢንችጌት ቫልቭ 3 ኢንችፊሜል አዳፕተር 1/2 ኒፕልስ የብረት3 4 የብረት ሶኬት 4 ጌት ቫልቭ የብረት 1 ሜል አዳፕተር 1 1/2 ሜል ቲ 1/2 የሰጌቶ ምላጭ ድሪል ማሽን ፋይደር ትልቁ ከነሴቱ ፕላስቲከ ጓንት ሞራሌ 4X5
 • የቆዳ ጓንት ጥራቱን የጠበቀ የውሃ ቱቦ ፍሌክሰቤል ማነዋል የነዳጅ መሳቢያ ፒፒአር ዘንግ የውሃ ቀለም ቢጫ የውሃ ቀለም | ነጭ ምስር ኮላ፤ ድግን መጋዝ ሲባጎ በሜትር ባለ04 የኮመዲኖ ቁልፍ ባለሁለት ተካፋች የኮመዲኖ ተካፋች ባለአንድ የመጋዘን ምላጭ መቶአለቃ ጄሶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ሁሉ

ከዚህ በታች የሚከተለትን መመሪያና መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

 1.  በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለፀ መሆን አለበት።
 2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ።
 3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
 4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል አቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምሩ ባለስልጣን የዘመኑን ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
 5. ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ ከአደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
 6. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00/ ሃምሳ ብር/ በኢትዩጵያ ንግድ ባንከ በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፌያ ቤት አስተዳደር ሰም በአካውንት ቁጥር 1000007971347 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ሥራ ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ።
 7. ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ፋይናንሻል ሰነዶችን/በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበት ቴhኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ው ይደረጋል።
 8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገቡት ሰነድ ቴhኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ቁጥር በትከከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁለም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በምታት ማስገባት ያለባቸው ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም።
 9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያስይዙት ሲፒኦ ከቴኒ ሰነዶች ከኦርጅናሉ ጋር በአንድ ላይ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
 10. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺ ብር/ በባን በተረጋገጠ CRO በፌደራል ማረሚያ ቤቶች እስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ሥም አዘጋጅተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ፖስታ እስ መስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 5.00  ድረስ ቢሮ ቁጥር 12 በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው እንዲሁም የባን ዋስተና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 90 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል።
 11. . ጨረታው መስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ወኪሎቻቸው/በተገኙበት ቂሊንጦ በሚገኘው በ/ቤቱ እዳራሽ ይከፈታል።
 12. የጨረታው ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዱ ተዘርዝሮ ቀርቧል።
 13. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም እንዲሁም ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
 14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ-ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርስቲ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ፡-011 471 6333/011 888 6089/011 434 8986 ደውስው መጠየቅ ይቻላል።

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር