Gulele Sub City Wereda 7 FEDB

አዲስ ዘመን Sep 19, 2022

 የግ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ /001/2015

በጉለሌ /ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ /ቤት 2015 በጀት ዓመት 1 ዙር ግዥ

 • አላቂ የጽሕፈት እቃዎች፣
 • የጽዳት እቃዎችን፣
 • የደንብ ልብስ፣
 • ትመት አገልግሎት፣
 • ኮምፒውተርና ፈርኒቸር ጥገና፣
 • የደንብ ልብስ ስፌት፣
 • ኪና ጎማ፣
 • ድንኳን ዲኮር፣ ሞንታርቦ እና ዲጄ ኪራይ፣ የመኪና ኪራይ
 • መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር ትችላላችሁ።

 1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችውና የቫት/vat/ ተመዝጋቢ የሆናችሁ
 2. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች በሙሉ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ናሙና ማቅረብ ለማይቻል እቃዎች ብቻ በፎቶ የተደገፈ መሆን አለበት። ናሙናዎቹንም ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማሰገባት አለባቸው። ያስገቧቸውን ናሙናዎች እስከ 6 ወር ድረስ መልሰው ካልወሰዱ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
 3. የመንግስት ግዥ አስተዳደር የግዥ አቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
 4. አንዱ በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከታች በሰንጠረዡ በእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ መሠረት በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው። (CPO) ከኦርጅናል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት።

  ዝርዝር

  ማስያዝ ባቸው ብር

  ሎት1.አላቂ የጽሕፈት እቃዎች

  3000.00

  ሎት2.የጽዳት እቃዎች

  2200.00

  ሎት3.የደንብ ልብስ

  2000.00

  ሎት 4የመኪና ጎማ

  2000.00

  ሎት5.የደንብ ልብስ ስፈት

  3000.00

  ሎት6.ኮንፒውተር ጥገና

  1000.00

  ሎት7ፈርኒቸር ጥገና

  1000.00

  ሎት8.ኅትመት አገልግሎት

  2000.00

  ሎት9.ድንኳን፣ዲኮር ፣ሞንታርቦ እና ዲጄ ኪራይ

  1500.00

  ሎት 10.የመኪና ኪራይ /ትራንስፖርት አገልግሎት/

  2000.00

  ሎት 11.የመስተግዶ አገልግሎት

  500.00

 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 10ኛው ቀን ድረስ በመንግስት የሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነቶች በሎት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዋጋ 100 (መቶ ብር) ክፈል ከጉ//ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ /ቤት //አሰ// የሥራ ሂደት የቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
 7. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ልዩ አስተያየት የሚደረግላችው እራሳቸው ባመረቱት ምርት ላይ ብቻ ሲሆን ከዚህ ውጪ እንደማንኛውም ተጫራች የሚታዩ ይሆናል። ከተደራጁበት ለወረዳችን መደራጀታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው
 8. ተጫራቾች ሁሉንም የጨረታ ሰነዱን በሙላት ኦርጅናልና ፎቶኮፒውን ለየብቻ ታሽጎ በሚመለከተው ኃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ዋጋ ሲሞሉም የቫት/vat ዋጋን ጨምሮ ማካተት አለበት።
 9. /ቤቱ የሚገዛቸውን ግዢዎች ከውል በፊት የዕቃውን ብዛት 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል።
 10. ተጫራቾች ባሽነፉት አጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ .. ብቻ ማስያዝ ይኖባቸዋል።
 11. አሸናፊ ድርጅቶች ያሽነፏቸውን እቃዎች በውላቸው መሠረት ሙሉ በሙሉ በራሱ ትራንስፖርት /ቤት ድረሰ ገቢ የማደረግ ግዴታ አለባቸው።
 12. ከሎት 6 እስከ ሎት 9 ድረስ ያሉትን ለአንድ ዓመት ውል ለመግባት ፍቃደኛ የሆነ።
 13. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በማግስቱ በ11ኛው ቀን 3፡00 ታሽጎ 330 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን ባይገኙምም በመመሪያው መረት ይከፈታል። ነገር ግን የመንግስት ሥራ በማይኖርበት በመንግስት መገናኛ ብዙኃን በግልጽ የተረጋገጠ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
 14. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው የቅሬታ ቀናት ካለቀ በኋላ 8-15 ባሉት ቀናት ውስጥ ውል መዋዋል አለባቸው።
 15. መስሪያ ቤቱ (ወረዳው) በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
 16. 1በጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለጹ ካሉ በግዢ መመሪያ መሠረት ተፈጻሚ ይሁናሉ።
 17. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 6o ቀን ይሆናል

 ድራሻ፡ለሌ /ከተማ ወረ7 ስተዳደር ዲሱ ገበያ እወ በሚወስደው ንገድ

200 ሜትር ሐም 19/67 /ቤት አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ፡በስ ቁጥር 0111 5460 22 / 0111 26 81 79 /0111 27 52 65

ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ  7 ፋይናንስ /ቤት