
Vision Fund Micro Finance S.C.
አዲስ ዘመን Aug 06, 2022
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትናነት የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ተ.ቁ. |
የተበዳሪዎች ስም |
የዋሱ ስም |
ቅርንጫፍ
|
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር እና የመኪና ሞዴል |
መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ
|
|||
ከተማ |
ክ/ከ |
ወረዳ |
ሚስትቡሽ
|
–ሞዴል– K74IGCENOL6 የተሰራበት ዘመን– 2000 –የሰሌዳ ቁ 03-22050 ደ/ህ |
300,000 (ሶስት መቶ ሺ ብር) |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
1 |
አለልኝ ጥላዬ
|
አለልኝ ጥላዬ
|
ሃዋሳ ቅርንጫፍ
|
መኪና
|
ሃዋሳ |
ቦሌ |
|
ነሃሴ 16/2014 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 4:00
|
ማሳሰቢያ፦
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
- መኪናው ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሃዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916 77 96 73 ወይም 0926 54 94 66 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.