fbpx

Amanuel Zurya Milk Corporation

አዲስ ዘመን (May 14, 2022)

 በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 1. የአማኑኤል ዙሪያ ወተት ልማትና ግብይት //ማህበር በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በአማኑኤል ከተማ የሚገኝ ሲሆን ማህበሩ አማኑኤ ከተማ ላስገነባው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚያስፈልጉ 70 ኩንታል የሚጭንና ማቀዝቀዣ የተገጠመለት የወተት ማጓጓዣ መኪና እና 200KVA ጀነሬተር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
 2. በዚህ መሰረት ከታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡
 1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃና የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ በዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ፣
 2. ተጫራቾች ለሁለቱም ዕቃዎች ዋጋ የሚያቀርቡት በብር ብቻ ሆኖ ዋጋውን ማቅረብ ያለባቸው ከነቫቱ፡ መሆን አለበት
 3. በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለአማኑኤል ዙሪያ ወተት ልማትና ግብይት ኀብረት ስራ ማህበር የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000183252813 በማስገባት ደረሰኝ በማቅረብ ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል::
 4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 230-1100 በስራ ሰዓት አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ከኣሆኑ ሰላም ሚኒስቴር ስር ጎን ካደኮ ህንጻ 7 ፎቅ ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን የህብረት ስራ ግብይት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ባንክ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
 5. . ተጫራቾች በአማኑኤል ዙሪያ ወተት ልማትና ግብይት ኅብረት ስራ ማህበር ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2% CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ማንኛውም ተጫራች በአንዱ ወይም በሀለቱ፡ ዕቃዎች ላይ ሊወዳደር የሚችል ሆኖ የሚያስገባውን ሰነድ የቴክኒክ እና የዋጋ ማቅረቢያ /Financial/ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በማሽግ በፖስታ ላይ የተጫራች ስም ፊርሚ፤ በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ ያለው ፍሉድ የጠፋ ሰነድ የደበዘዘና የማይነበብ ሰነድ የድርጅቱ፡ ማህተም ያልተመታበትና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፣
 7. ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለጸላቸው በኋላ ባሉት 3(ሶስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን ቢሮ በመገኘት ከላይ ከተጠቀሰው ኀብረት ስራ ማህበር ጋር ውል መያዝ አለባቸው፡፡ በተሠጠው የጊዜ ገደብ ወስጥ ቀርበው ውል ካልፈጸሙ በግዥ መመሪያ መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ /CPO/ ተመላሽ አይሆንም
 8. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ለቀ በቀጣይ ቀን ጠዋት 430 ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን ጠዋት 500 ሠዓት ላይ በቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በእለቱ ሲገኙም ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል
 9. የጨረታው መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
 10. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፣
 11. ለተሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል እንደተፈጸመ ተመላሽ ይደረጋል
 12. ተጫራቶች ጨረታው ከተከፈተ በኃላ በጨረታ ሰነድ ላይ የተሰጠውን ዋጋ መለወጥ አይችሉም፡፡ ካሸነፉበት እስከ ሚያስረከቡበት ቀን ድረስ ያለ የፀና ይሆናል
 13. የጨረታው አሸናፊዎች የአሸነፉኣውን እቃዎች የኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን በሚያዘጋጀው ቦታ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፣
 14. ኅብረት ስራ ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ፡-

አማኑኤል ዙሪያ ወተት ልማትና ግብይት ነብረት ስራ ማህበር

ስልክ ቁጥር 058 777 0494 ሞባይል +251 911 584 119 ወይም +251 912009227 ደውሎ መጠየቅ

የአማኑኤል ዙሪያ ወተት ልማትና ግብይት //ማህበር