fbpx

Wolayita Zone Kindo Didaye Woreda Finance and Economic Development Bureau

አዲስ ዘመን (May 14, 2022)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር ካፒታል 02/2014

በደ/////መንግስት ወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በወረዳው ትም//ቤቶች /ቤት ለሶሣ ቦርቶ 2 ደረጃ ትም/ ቤት

 • የአንድ ብሎክ የአስተዳደር ህንፃ እንዲገነባ በቀረበው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን በጉልበት ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

 • የዘመኑን ግብር የከፈሉበትና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
 • የግንባታ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ማለትም ከኮንስትራክሽን ዘርፍ Bc-9 ወይም Gc-9 እና ከዛ በላይ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
 • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
 • የግብር ከፋይ መለያ IIN ሰርተፊኬት ያለው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤
 • በኤጀንሲው ድረገጽ በአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ማቅረብ የሚችሉ፤
 • ታክስ ከሊራንስ የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
 • ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር CPO ማቅረብ የሚችሉ፣
 • ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም በግንባታ ሥራ ላይ ላለፉት ሶስት ዓመታት በበጀት ዓመት የተሰራ ቢያንስ ሦስት አፈፃፀም የመልካም ሥራ አፈፃፀም ምስክር ወረቀት፣ የሥራ ውል፣ የመጨረሻ ዙር ከፍያ የተፈፀመበት ከፍያ ሰርተፊኬት እንዲሁም ርክክብ ቨርቫል ማቅረብ የሚችሉ፣
 • ተጫራቾች ጨረታውን ያሸነፉበትን ሥራ ለመስራት /ቤቱ አቅርቦቱን ያቀርባል፣
 • ተጫራቾች የመስክ ጉብኝት ማስረጃ ከአሰሪው መሥሪያ ቤት ማቅረብ የሚችሉ፣
 • የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 150,00 /አንድ መቶ ሃምሣ ብር ብቻ/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ቀርበው ከግዥ ማዕከል መግዛት ይችላሉ፣
 • ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል ቴከኒካል ሰነድ ከሁለት ኮፒ ጋር እንዲሁም አንድ ፋይናንሻል ሰነድ ከሁለት ኮፒ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፤
 • ተጫራቾች ለውድድር በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ያለበት ሰነድ ተቀባይነት የለውም፣
 • ተጫራቾች በጨረታ መከፈቻ በንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነት 2% በላይና በታች መሆን የለበትም፣
 • ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ራሳቸውን ከጨረታው ማግለል አይችሉም፣
 • በመንግስት የግዥ አዋጅና መመሪያ መሠረት አንድ ተጫራች ከጨረታ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ የግዥ ፈፃሚው ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብቁነት ማረጋገጫዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • እነዚህም፡ዕዳ መክፈል ያላቃታቸው፣ ያልከሰሩ፣ በመፍረስ ላይ ያልሆኑ፣ የንግድ ስራቸው ያልተገደበባቸው እና በክስ ላይ ያልነበሩ ስለመሆኑ መረጃቸው ሊያቀርቡ ይችላሉ፣
 • ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ በአማርኛ ቋንቋ እና በግልጽ በሚነብብ ጽሁፍ በመሙላት ኦሪጅናሉንና አንድ የኦሪጅናል ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ያንዱን ዋጋ በመጥቀስ በትክክል በመሙላት አድራሻቸውን በመጻፍ እና በመፈረም ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡
 • የጨረታው ሣጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 21 /ሃያ አንድ / ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ የሚውለው የሥራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 ሰዓት በወላይታ ዞን የኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቅጥር ግቢ ኬዝቲም የሥራ ሂደት አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 21 ቀን ቀጥሎ የሚውለው የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ሰንበት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ታሽጎ በእለቱ ይከፈታል ፡፡
 • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ራሳቸውን ከጨረታው ማግለል አይችሉም፡፡
 • ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማመልከቻ በመጻፍና ሣጥን ውስጥ በማስገባት ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል ይችላሉ፡፡
 •  በአቅርቦት በአገልግሎት አሰጣጥ በግንባታ ሥራ ብቃት ጥራትና እንዲሁም ወቅታዊነቱ ከአሁን በፊት የተመሰከረለት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
 • የሥራው ጥራት በዘርፍ ባለሙያ ታይቶ ይሁንታ ያላገኙና በዘርፉ ባለሙያ እንዲፈርሱ ወይምእንዲለወጡ የተባሉ ሥራዎች ሲኖሩ የማረም የማስተካከል ግዴታ አለበት፣
 • /ቤቱ የጥራት ችግር ያለባቸውን ሥራዎች የመረከብ እና ክፍያ ለመፈፀም አይገደድም፣
 • /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡ስልክ ቁጥር 0468840853

በደብ/////መንግሥት ወላይታ  ዞን ኪንዶ ዲዳይ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት