
Supreme Court of Oromia
አዲስ ዘመን (May 14, 2022)
የጨረታ ማስታወቂያ
ፍርድ ሳለ መብት ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እና በፍርድ ባለ ዕዳ ኤን ዋይ ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ በጅማ ከተማ የፍርድ ባለ መብት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግቢ የሚገኙ የፍርድ ባለ ዕዳ ንብረት የሆኑ ከታች ባለው ሠንጠረዥ ብዛታቸው እና መነሻ ዋጋቸው በዝርዝር የተጠቀሱት የግንባታ ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋቸው ብር 398,619.88( ሦስት መቶ ዘጠና ስምንት ሺህ ስድስት መቶ አስራ ዘጠኝ ከ88/oo) 17/09/2014 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት በጨረታ የሚሸጡ ስለሆነ መግዛት የሚፈልግ ተጫርቶ መግዛት የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን።
ማሳሰቢያ፡ ጨረታው በሚካሔድበት ቦታ ለጨረታ የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች የጠቅላላውን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (አንድ አራተኛ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት (Supreme Court of Oromia) ስም የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) አሰርተው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
ቁጥር |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
መነሻ ዋጋ |
1 |
የብረት ፓናል |
|
|
|
|
ባለ 20 ሴሜ = ቁመት =50 ሜ |
ቁጥር |
3 |
278.562 |
|
ባለ 20 ሴሜ ቁመት =2.0 ሜ |
ቁጥር |
116 |
371.416 |
|
ባለ 25 ሴሜ = ቁመት =4 ሜ |
ቁጥር |
3 |
928.54 |
|
ባለ 25 ሴሜ = ቁመት 2 ሜ |
ቁጥር |
6 |
464.27 |
2 |
ላሜራ(ሜx2ሜ) |
ቁጥር |
157 |
696.40 |
3 |
ላሜራ(2ሜx0.5ሴሜ) |
ቁጥር |
3 |
174.10 |
4 |
ላሜራ(2ሜx1ሜ) |
ቁጥር |
2 |
696.40 |
5 |
ፓናል ባለ 40ሴሜ = 2ሜ |
ቁጥር |
1 |
742.832 |
6 |
ጀሪካን ባለ 1- 25 |
ቁጥር |
6 |
61.9 |
7 |
አካፋ |
ቁጥር |
46 |
69.64 |
8 |
እሰካቶላ |
ቁጥር |
606 |
81.25 |
9 |
ላይን ሌቭል |
ቁጥር |
2 |
30.95 |
10 |
የእጅ መዶሻ |
ቁጥር |
1 |
38.69 |
11 |
የብረት መጋዝ |
ቁጥር |
1 |
23.21 |
12 |
ማቡኪያ(ሚክሰር) |
ቁጥር |
3 |
19344.52 |
13 |
ዶማ |
ቁጥር |
1 |
45.00 |
14 |
የውሀ ታንከር ሱፐር ፋይበር |
ቁጥር |
1 |
5803.36 |
15 |
በርሜል |
ቁጥር |
3 |
580.34 |
16 |
ሮቶ ፕላስቲክ |
ቁጥር |
3 |
3868.90 |
17 |
ስፋቱ 8ሜ ቁመቱ 4ሜ ወደ ጎን 5.20 የሆነ መጋዘን |
ቁጥር |
1 |
17436.04 |
18 |
ስፋቱ 3ሜ ቁመቱ 10ሜ ወደ ጎን 3.20 የሆነ መጋዘን |
ቁጥር |
1 |
26824.67 |
19 |
ስፋቱ 4.7ሜ ቁመቱ 4ሜ ወደ ጎን 8,60 የሆነ መጋዘን |
ቁጥር |
1 |
28836.53 |
20 |
የብረት ፓናል ባለ 50 ሴሜ– ቁመት = 2.0ሜ |
ቁጥር |
85 |
278.562 |
21 |
ኮምፒውተር |
ቁጥር |
1 |
2218.53 |
22 |
ቫይብሬተር |
ቁጥር |
2 |
2657.21 |
23 |
የውሃ ፓምፕ |
ቁጥር |
1 |
2662.23 |
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍድ ቤት የፍትሀብሄር ጉዳዮች ቡድን