
Mekaneselam General Hospital
አዲስ ዘመን (May 14, 2022)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነ–ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ውስጥ ያሉ
- የተለያዩ የውሃልክ፣ አርማታና ፊኖ እና የተለያዩ ግንባታዎችን የሙያ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፣
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባችኋል፡፡
1 ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ያለች
3 የቫት (ቲኦቲ) ተመዝጋቢ የሆነ ነች
4. ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው
- ሎት 1 የግንባታ ስራ
ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ እየከፈሉ ከሆስፒታሉ ዋና ገንዘብ ያዥ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መግባት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ድምር ዋጋ 2% ሲፒኦ እና በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 በሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፤ 16 ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታውን መከፈት ይቻላል፡፡
8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914344306/0934370254 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የመካነ–ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል