
Shinshicho City Administration Municipality Service Office
አዲስ ዘመን (May 14, 2022)
የመሬት ሊዝ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
1. የጨረታው ዙር 6ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ
2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ ጨረታ
3. በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በከምባታ ጠምባሮ ዞን በሺንሽቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ እና በደንብ ቁጥር 123/2007 አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 1 እስከ 3 እና መመሪያ ቁጥር 8/2007 አንቀጽ 23 በተዘረዘረው መሰረት ከይገባኛል ነፃ የሆነውን መሬት በከምባታ ጠምባሮ ዞን የሺንሽቶ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ፔንስዮን እና ሬስቶራንት ለሆቴል የተዘጋጀ ቦታን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ፦
ለጨረታ የሚቀርብ መሬት ዝርዝር መግለጫ /Profile/
ተ.ቁ
|
የአካባቢው አመልካች/ የቦታው ስም መግለጫ
|
የቦታው መጠን በካ.ሜ
|
የቦታው አድራሻ
|
የቦታው ደረጃ የህንጻው ከፍታ
|
የቦታው
አገልግሎት
|
የቦታው ኮኦርዲኔት መግለጫ
|
የቦታው መነሻ ዋጋ
|
የሊዝ ዘመን
|
የጨረታው አይነት
|
የብሎክ ቁጥር
|
ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ
|
የቅድመ ክፍያ ማጠናቀቂያ
|
||
የቦታው መለያ ቁጥር
|
ቀበሌ
|
ከተማ
|
||||||||||||
1 |
ሃይስኩል አካባቢ |
750 |
SHCH 007 |
ሜጦማ ቀበሌ |
ሺንሽቾ |
1ኛ |
ንግድ |
ፔንስዮን |
365 |
70 |
መደበኛ |
CO l l |
20% |
40 |
2 |
ገመሻ አካባቢ |
900 |
NEW 08 |
ሜጦማ ቀበሌ |
ሺንሽቾ |
1ኛ |
ንግድ |
ሆቴል |
365 |
70 |
መደበኛ |
CO l l |
20% |
40 |
3 |
ገመሻ አካባቢ |
900 |
New 08 |
ሜጦማ ቀበሌ |
ሺንሽቾ |
1ኛ |
ንግድ |
ሆቴል |
365 |
70 |
መደበኛ |
CO l l |
20% |
40 |
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ተጨራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት የየቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የሺንሽቾ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በመቅረብ በስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ከ 06/09/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/09/2014 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
- ጨረታው የሚዘጋው በ16/09/2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሰረት የምናስጎበኝ ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተው በቀን 17/09/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት በሺንሽቶ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በሚገኘው አድራሻ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0463390859 ወይም በአካል በመቅረብ እና ከሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ጋር ማግኘት ይቻላል።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺህ/ የያዘ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በከምባታ ጠምባሮ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት